አዲስ: ፀሃፊ አመንቲ ሎኮ እና ሌሎች 2 ወጣቶች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው

Amenti

Uummataa

በመዝገቡ የመጀመሪያ ተከሳሽ እና የነቀምት ነዋሪ አመንቲ ሎኮ የ23 ዓመት ወጣት ነው። የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ሲሆን ከመታሰሩ በፊት Onnee Dhugaan Madeesse እና Imimmaan Uummmataa የተሰኙ መፅሃፍቶችን አሳትሞ ለገበያ አብቅቷል። የፀረ ሽብር ህጉ አንቀፅ 4 ስር ያለውን በመተላለፍ በሚል ነው ክስ የቀረበበት።

 

dhugaan

ሁለተኛ ተከሳሽ ድርባ ተመስገን (እድሜ 26 ፤ የሻሸመኔ ነዋሪ) እንዲሁም ሶስተኛ ተከሳሽ አብዱራህማን ኤደኦ (እድሜ 26 ፤ የአርሲ ነገሌ ነዋሪ) ሲሆኑ የፀረሽብር ህጉን አንቀፅ 7(1) በመተላለፋቸው የቀረበ ክስ መሆኑን ያስረዳል።

ታህሳስ 4/2010 በከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ክሱ ሊነበብላቸው ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል።

 ሙሉ ክሱን ለማየት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።

Be the first to comment on "አዲስ: ፀሃፊ አመንቲ ሎኮ እና ሌሎች 2 ወጣቶች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው"

Leave a comment

Your email address will not be published.


*