አዲስ: ጃራ ሃዋዝ አምስት አመት ተፈርዶበታል

Jaraa

 

በማስተር ፕላኑ ምክንያት የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ አስተባብሯል፣ የኦነግ አባላትን አደራጅቶ አመፅ መርቷል የሚል የ ሽብር ክስ የተመሰረተበት ጃራ ሃዋዝ 5 አመት ተፈርዶበታል።  (ምንጭ: ጌታቸው ሺፈራው)

 ጃራ ሃዋዝ የክስ ዝርዝር ለማግኘት ይህንን ይጫኑ።

Be the first to comment on "አዲስ: ጃራ ሃዋዝ አምስት አመት ተፈርዶበታል"

Leave a comment

Your email address will not be published.


*